You are currently viewing መንግስት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ የማክበርና የማስከበር ግዴታውን መወጣት ይኖርበታል፤ ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ው…

መንግስት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ የማክበርና የማስከበር ግዴታውን መወጣት ይኖርበታል፤ ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ው…

መንግስት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ የማክበርና የማስከበር ግዴታውን መወጣት ይኖርበታል፤ ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎችን ማክበርና ማስከበር በየደረጃው ያለው የመንግስት መዋቅር ግዴታ ነው። ግዴታን መወጣት እንደውለታና ችሮታ እየቆጠሩ መመፃደቅ ለማንም ቢሆን አያወጣም። ከዚህ አንፃር የምናያቸውና የምንሰማቸው መዘባበቶች ለማንም የሚጠቅሙ አይደሉም፤ አይሆኑምም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን መጠበቅ አገርን የመጠበቅ ታሪካዊ ኃላፊነት ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ተጠባቂ ሚናቸውን ይወጡ ዘንድም ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። © አቶ ክርስቲያን ታደለ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply