መንግስት ጁንታውን ትክክለኛ ቀለበት ውስጥ አስገብቶታል።ጁንታው የትግራይ ሕዝብን እያሰቃየ ነው።

በጁንታው በግድ የተሰለፉ ታዳጊ ሕፃናት ወደ ኃላ ከዞራችሁ ትገደላላችሁ ስለተባሉ ሕፃናቱ በአማራ ክልል ያሉ መንደሮች ሲደርሱ ደብቁን እያሉ እያለቀሱ መሳርያቸውን እየጣሉ ወደ መደሮች ሲገቡ ታይተዋል።ጁንታው በሶስቱም ግንባሮች ክፉኛ ተመትቷል።የተረፈው የህወሓት አመራር ግራ ተጋብቷል።ትግራይ ከውስጥም ከውጪም ሲኦል ሆናበታለች።ከውስጥ የተፈጠረው ቀውስ ከባድ ነው።ከትግራይ ውጪ በግዳጅ የሰበሰባቸውን ጀሌዎች በላከበት ሁሉም ግንባሮች ክፉኛ እየተመታ መላወስ አልቻለም።በምዕራብ በኩል የላከው ጀሌ በፀለምት ማይጠብሪ በኩል የመጣው ሙሉ በሙሉ ተደምስሶ ተመልሷል።በራያ በኩል የተከፈተው ከፍተኛ ኪሳራ አስከትሎበታል በተለይ በእዚህ ግንባር

Source: Link to the Post

Leave a Reply