መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት ያፈረሰባቸው የአማራ ተወላጆች እራሳቸውን አጠፉ!

ሰበር ዜና!   https://youtu.be/OKgBRCGRi6M       መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን አጠፉ!   የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም Bete amhara media ቤተ አምሓራ ሚድያ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አከባቢዎች መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን ማጥፋታቸውን የአይን እማኞች ለአማራ ድምፅ ገለፁ። በቅርቡ በተመሰረተው እና ተጠሪነቱ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ነው በተባለው ሸገር ከተማ ስር በተካተቱ ስድስት ክፍላተ ከተሞች ህገ ወጥ ናቸው በሚል ማንነትን በለየ መልኩ የአማራ ተወላጆች መኖሪያ ቤት እየፈረሰ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply