ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሚኒስቴር በጋሞ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ ለደቡብ ዕዝ የሰራውን የጦር መምሪያ የሻለቃ መኖሪያና መሥሪያ ካምፕ በዛሬው እለት አስመርቋል። በምረቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ጀነራል መኮንኖች፣ የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዘመናዊ ካምፑ የኮር ጠቅላይ […]
Source: Link to the Post