መከላከያ ሠራዊቱ አስፈላጊውን ሁሉ መስዋዕትነት በመክፈል የክልሉን ሕዝብ ሰላም ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መኾኑን ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሠራዊቱ አስፈላጊውን ሁሉ መስዋዕትነት በመክፈል የክልሉን ሕዝብ ሰላም ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መኾኑን በሀገር መከላከያ ሠራዊት የ304ኛ ኮር ዋና አዛዥና የአዊና የሰሜን ጎጃም ዞኖች ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢ ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ ገልጸዋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ከእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች ጋር መክረዋል። ነዋሪዎችን ያወያዩት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply