መከላከያ ሠራዊት በአማራ ክልል የሚገኘውን ሁመራ ኤርፖርት ተቆጣጣረ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የህውሓት ቡድን ከጠላት ጋር ጥምረት በመፍጠር ለእኩይ አላማ ሊጠቀምበት የነበረውን አውሮፕላን ማረፊያን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል። በርካታ ህወሓት ያደራጃቸው የልዩ ኃይል፣ የፖሊስ እና የሚሊሻ አባላት ለመከላከያ ሠራዊት እጃቸውን እየሰጡ መሆናቸውም ታውቋል። ሠራዊቱ ዘራፊው የህወሓት ቡድን ያደረሰበትን ድንገተኛ ጥቃት በመመከት የመልሶ ማጥቃት ስራ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት እስካሁን ማይዳሊ፣ ዳንሻ፣ ባዕከር፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply