መከላከያ ሠራዊት ከአዲግራት ወደ መቐለ በሚወስደው መንገድ የምትገኘውን 'እዳጋ ሐሙስ' ከተማን ተቆጣጠረ።የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቐለ ለመያዝ እየገሠገሠ ነው ሲ…

መከላከያ ሠራዊት ከአዲግራት ወደ መቐለ በሚወስደው መንገድ የምትገኘውን ‘እዳጋ ሐሙስ’ ከተማን ተቆጣጠረ።

የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቐለ ለመያዝ እየገሠገሠ ነው ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ገልጿል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያውያን
ሕዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply