መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::

11-06-2022 መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፀመ። ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወች በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ መደረጉ ነው የተነገረው::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፅሟል! የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን ትናንት ምሽት እንዳደረሱን ፋኖን በትጥቅ ፍታ ሰበብ ከአካባቢው እንዲሸሽ በማድረግ ፋኖ የነበረባቸውን ሁለት የራያ ቀበሌወች ፋኖወቹ ቦታውን ሲለቁ በደቂቃወች ልዮነት በመከላከያ ትዕዛዝ በሚባል ሁኔታ አንድም የጥይት ድምፅ ሳይሰማ የህውሃት ሃይሎች የራያን ሁለት ቀበሌወች ትናንት ምሽት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply