መከላከያ እና የአማራ ክልል በህወሓት መግለጫ ላይ

https://gdb.voanews.com/A897331A-FE83-43AE-AA12-6A6F5F1DF6AC_cx22_cy10_cw75_w800_h450.jpg

ለቀናት በተካሄደ ውግያ ከህወሓት ነፃ ወጡ ባሏቸው የደቡብ ጎንደር አካባቢዎችና ከተሞች የማረጋጋት ሥራ እያከናወኑ መሆናቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለመ ወርቅ ምህረቴ ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ ህወሓት በርካታ ቁጥር ያላቸውን ብርጌዶችና ወታደሮችን ደመሰስኩ ሲል ባሠራጨው መግለጫ ላይ ትናንት በቪኦኤ ለተላለፈው ዘገባ ምላሽ የሰጡት የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ቃል አቀባይ “ሐሰተኛ መረጃን ማሠራጨት የህወሓት የውጊያ ስልት ነው” በማለትም አስተባብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply