“መከላከያ የሰላም ኃይል ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)116ኛው ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት በዓል “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መከላከያ ማለት ማንዴላን ያሠለጠነ፣ ሙጋቤን ያስደመመ፣ ከሱዳን እስከ ሊቢያ፣ ከኩባ እስከ ላይቤሪያ በመከራ ተፈትኖ በድል የጸና ሠራዊት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply