መከላከያ የተማረኩ እና የተገደሉ የሕወሓት አመራሮችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ – BBC News አማርኛ

መከላከያ የተማረኩ እና የተገደሉ የሕወሓት አመራሮችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/19D0/production/_116380660_135339028_4008876305810882_8194021916433016399_n.jpg

የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ትናንት ሐሙስ፣ ታሕሳስ 29 2013 ዓ.ም ምሽት፣ ዘጠኝ የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና አራት አመራሮች ላይ ደግሞ እርምጃ መወሰዱን ገልጿል። እርምጃ የተወሰደባቸው አቶ ሴኩ ቱሬ፣ አቶ ዘርዓይ አስገዶም፣ አቶ አበበ አስገዶምና አቶ ዳንኤል አሰፋ ከእነ ሾፌሮቻቸውና አጃቢዎቻቸው መሆናቸው ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply