መከኒሳ ዶቦስኮ ትምህርት ቤት በተለምዶ ሸክካ ሰፈር ወይ በአሁን ሸክላ ሰፈር 02 ቀበሌ በ 62 ዓ.ም ጀምሮ ይኖሩበት ከነበረው ቤት ግብር ከ68ዓ.ም ሲገበርበት ነበር አሁን ግብር እንዳይከፈ…

መከኒሳ ዶቦስኮ ትምህርት ቤት በተለምዶ ሸክካ ሰፈር ወይ በአሁን ሸክላ ሰፈር 02 ቀበሌ በ 62 ዓ.ም ጀምሮ ይኖሩበት ከነበረው ቤት ግብር ከ68ዓ.ም ሲገበርበት ነበር አሁን ግብር እንዳይከፈል በማገድ የህዝብ መኖሪያ ቤት ለማፍረስ አፍራሽ ግብረሃይል መተው ቤቱን ሲያፈርሱ በህዝብ ሀይል ቤቱ ከመፍረስ ለጊዜው ድኗል አፍራሾች አይታወቁም ፖሊስ በአካባቢው ነበር ሊያስቆም አልቻለም እባካችሁ ከከተማም ያለ አግባብ ቤቶች እየፈረሱ ህዝብ እየተፈናቀለ ጎዳና እየተጣለ ነው ለህዝብ ድምፅ እንሆናለን የምትሉ ሚዲያዎች እውነትን ተከትላችሁ የምትሰሩ ዩቲዩቨሮች የሚዲያ ሰዎች ቦታው ላይ በመገኘት እውነቱን ከባለቤቶቹና ከሚመለከት አካል በመጠየቅ ፍትህ እንዲገኝ የድርሻችሁን ተወጡ ሙሉ መረጃ ከፈለጉ በውስጥ ያናግሩን እናመሰግናለን ሼር በማድረግ ተባበሩን ቅን ሰዎች …🙏 © Ashruka Media ስቶክሆልም :- ሰኔ 26/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply