መውሊድ በዓለም ላይ!

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ላይ ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ይገኛል። መውሊድ እንደ አንድ እስላማዊ በዓል መከበር የጀመረው በዘመነ ሒጅራ አቆጣጠር ከሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ጀምሮ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመውሊድ በዓል መከበር የጀመረው በጥንታዊቷ ግብጽ እንደነበር ታሪክ ይናገራል የሚሉት የኢትዮጵያ እና ዓረቡ ዓለም የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ተመራማሪ ፕሮፌሰር አደም ካሚል ዘመኑም ከ3ኛው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply