ጦርነቱ በፋኖዎች ለህዝብ ደህንነት በማሰብና በመጨነቅ በወሰዱት የtactical retreat ስትራቴጂ መሰረት ትላልቅ ከተማዎችን ለቀው ከወጡ በኃላ ትግሎ መልኩን እንዲቀይር ተደርጎ ዛሬ ከበፊቱ የበለጠ ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ ነው:: ፋሺስቱ ድንበር እያስለቀቀ ያስገባው ስፍር ቁጥር ሀይል ሎጂስቲክ ይፈልጋል:: ሎጂስቲክ ደግሞ በሰማይ ብቻ ሊጏጏዝ አይችልም:: አሁን ጥቁር አስፋልቱን ተጠቅመው ወደ ወራሪው ሰራዊት እንዲደርሱ የሚላኩ የስንቅና ትጥቅ ሎጂስትኮች ወደታለሙበት ቦታ መድረስ እንዳይችሉ በማድረግ መውረስና መንገድ ላይ ማስቀረት ይገባል:: ይህ ጦርነት የተከፈተው መላው የአማራ ህዝብ ላይ ነው:: ሁሉም አምራ …
The post መውደቅ ላይቀር መፈራገጥ ! first appeared on Amhara Fano Movement Support Site – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.
Source: Link to the Post