You are currently viewing “መጀመሪያ ቤታችሁ አይፈርስም 5ሺ ብር የልማት ክፈሉ ብለውን ከህዝቡ ከ 10 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰቡ ።  ግንቦት 06 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ከአፍራሾች መሀከል አንዱን ዛሬ ል…

“መጀመሪያ ቤታችሁ አይፈርስም 5ሺ ብር የልማት ክፈሉ ብለውን ከህዝቡ ከ 10 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰቡ ። ግንቦት 06 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ከአፍራሾች መሀከል አንዱን ዛሬ ል…

“መጀመሪያ ቤታችሁ አይፈርስም 5ሺ ብር የልማት ክፈሉ ብለውን ከህዝቡ ከ 10 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰቡ ። ግንቦት 06 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ከአፍራሾች መሀከል አንዱን ዛሬ ልታፈርሱ ከሆነ ለምን ብር ተቀበላችሁን አይፈርስም ብላችሁ ሲሉት “ታዲያ አፍራሾች በነጻ ነው እንዴ ሚያፈርሱት ለእነሱ ምን ይከፈላቸው” ብሎ ተሳለቀ። ከቤት ፈረሳው በላይ አፍራሽ ግብረ ሃይሉ ሲያፈርሱ የሚናገሩት የጥላቻ ንግግር ልብ ያቆስላል፣ ለንግግራቸው መልስ የሚሰጣቸው ሰው ላይ ደሞ የሚያወርዱት የዱላ ውርጅብኝ በእጅጉ ይዘገንናል። ለዚህም ሰው በዝምታ በጥልቀት እያሰበ ዝም ብሎ ይመለከታቸዋል ወላሂ በአይኔ የተመለከትኩት ነው።” “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply