መገናኛ ብዙኀን ችግሮች እንዲፈቱ እየሠሩት ያለው ሥራ የሚመሰገን እንደኾነ ተቋማት ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጋር በመተባበር ለመገናኛ ብዙኀን የሥራ ኀላፊዎች የግንዛቤ ማሰጨበጫ እና የውይይት መድረክ አካሂዷል። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ “እየሠራናቸው ያሉትን ሥራዎች ሚዲያው እንዲገነዘብ እና በቀጣይ ለምንሠራቸው ሥራዎች ለሚዲያ ባለሙያዎች ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ መድረክ ነው” ብለዋል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት የሚሠሩ ሥራዎችን እየተከታተሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply