“መገናኛ ብዙኀን የጋራ መገለጫዎችን በማጉላት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት አለባቸው” የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኀን የሕዝቦችን የጋራ መገለጫዎች አጉልቶ በማሳየት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል፡፡አማካሪ ሚኒስትሩ “መገናኛ ብዙኀን ለጋራ ትርክት ግንባታ የሚኖረው ሚና” በሚል መሪ ሃሳብ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ተገኝተው ሃሳባቸውን አካፍለዋል፡፡ በመድረኩም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለረዥም ዘመናት በአብሮነት የኖሩባቸው እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply