
መጋቤ አእላፍ አበበ ያረጋል ታሠሩ ከ1997 – 1999 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በሪፓርተርነት እንዲሁ በዓይናችን ፕሮግራም ላይ ለተወሰነ ጊዜ በጋዜጠኝነት ያገለገሉትና ተወልዶ ባደጉበት በአምቦ በሰንበት ትምህርት ቤት ከፍተኛ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቁት መጋቤ አእላፍ አበበ ያረጋል መታሠራቸው ታውቋል። የመታሠራቸው ምክንያት “ለመምህር ምሕረተ አብ ስልክ ደውለህ ሊታሰር እንደሆነ እና እንዲሸሽ ነግረኸዋል” የሚል ነው።
Source: Link to the Post