“መጨረሻ የምናደርገውን ውይይት ጥፋት ከመድረሱ በፊት አስቀድመን እናድርግ ብለን ብዙ ጥረቶች አድርገናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸው የአማራ ክልል ከ2015 ዓ.ም ሐምሌ መጨረሻ ጀምሮ የሰላም ችግር እንደገጠመው አስታውሰዋል። የክልሉ ሕዝብ በከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደነበርም ተናግረዋል። የሰላሙ ችግር የክልሉን የልማት፣ የመልካም አሥተዳደር እና በሌሎች ሥራዎች ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩንም ገልጸዋል። በ2016 በጀት ዓመት ሊሠሩ የታቀዱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply