መጪውን የመስቀል በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት

በመስቀል አደባባይ የሚከናወኑ የበዓሉ ስነ ስርዓቶች እስከ ቀኑ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ ይከወናሉ ተብሏል መጪውን የመስቀል በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት አስታወቀ:: የቤተክህነቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሊቀ አዕላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን በበዓሉ አከባበር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply