“መጪው ክረምት በመኾኑ ጎርፍ ያሰጋናል” የጃራ ስደተኞች መጠለያ ካምኘ ነዋሪዎች

ወልድያ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት እና አለመረጋጋት የሰው ሕይወት አልፏል፣ በርካቶች ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ ከ 34 ሺህ 800 በላይ ተፈናቃዮች በመጠለያ ካምኘ እና ከማኀበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው ይኖራሉ። ይህ ቁጥር በቅርቡ ከራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉትን አይጨምርም። የአሚኮ ጋዜጠኞች ቡድን ሃብሩ ወረዳ ጃራ ስደተኞች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply