መፈናቀል እና የድንበር ግጭት ፈተና

በኢትዮጲያ እና በሱዳን ድንብር በሚፈጠሩ ግጭቶችና አለመግባቶች ሳቢያ ዜጎች  ለሞት ሲዳረጉ  ከመሆን ባለፈ አርሶ አደሩ ከመንደሩና እርሻው ሲፈናቀል እና ሲዘረፍ መቶ አስቆጥሯል፡፡

ይህ የመቶ አመታት የድንበር ግጭት ከሰሞኑ ደረጃ ከፍ ብሎ ጦርነት ወደሚመስል ግጭት ሰድጓል ይህ የድንበር ጥያቄ ለምን አልባት አጣ ሱዳን በዚህ ወቅት ጦሯን ወደ ኢትዮጲያ ያሰጋባችበትስ ምንገድ ምንድነዉ ከግጭት ያለመለጠዉ ማሀበረሰብስ ምን መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል የሚለውን አሀዱ የሚመለካታቸውን የአለም አቀፋዊ ግንኙነት ምሁራን የፖሊሲ ጥናት ባለሙያዎችን  መንግስትንም ጭምር አነጋግሮ በአጀንዳ ተመልክቷል

አዘጋጅ፡ቤዛዊት ግርማ ቀን 27/04/2013

አሐዱ አጀንዳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply