“ሙስሊሞች የመውሊድ በዓልን ሲያከብሩ የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) አበርክቶ በማወደስ እና አስተምህሯቸውን በማስታወስ ሊኾን ይገባል” ሼህ ሙሐመድ አብራር

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)1498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ሲከበር ኢማሞች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የነብዩ መወለድ የፀሐይን ያክል ለሰው ልጅ ዋጋ ነበረው ያሉት የሰላም በር መስጅድ ኢማም ሼክ ሙሐመድ አብራር የነፍሳችንና የአካላችን እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply