“ሙስናና ብልሹ አሠራርን በልኩ መከላከል ያልተቻለው አሠራሩን የቀደሙ ሌቦች ተፈጥረው ይኾን?”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሥራ አጥነት የመንግሥት ትልቁ ፈተና እየኾነ ከመጣ ውሎ አድሯ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ እንሚያመላክተው በየዓመቱ 2 ሚሊዮን ሥራ ፈላጊዎች ይፈጠራሉ፡፡ መንግሥት በበኩሉ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን አዳዲስ የሥራ ዕድሎች ለመፍጠር አቅጀ እየሠራሁ ነው ይላል። ችግሩ ግን የሥራ አጡን ቁጥር መግታት አልተቻለም፡፡ በመንግሥት መሥሪያቤቶች በቅጥር የሚፈጠረው የሥራ እድል አንዱ የሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply