ሙስናን መታገል ከአስተሳሰብ ይጀምራል” ምክትል ኮሚሽነር ማሩ ቸኮል

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሌብነት እና ብልሹ አሠራር መሰረታዊ ፈተናዎች የሆኑባት ኢትዮጵያ መጻዒ እጣ ፋንታዋ አጣብቂኝ ውስጥ የወደቀ ይመስላል፡፡ በአቋራጭ መጠቀም፣ ሰርቆ መሰብሰብ እና ከድሆች ጉሮሮ መመንተፍ በየትኛውም ደረጃ የሚስተዋል የአሠራር ባህል ከመሰለ ውሎ አድሯል፡፡   አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በውስጣቸው የተሰገሰገው ደላላ የተገልጋዮች ምሬት ስለመሆኑ በየአደባባዩ የሚሰማ ብሶት ሆኗል፡፡ ያለእጅ መንሻ አገልግሎት መስጠት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply