“ሙስናን በመታገል ሕጋዊነትን ማስፈን እና ሕገወጥነትን መቆጣጠር ይገባል” በአማራ ክልል የፀረ ሙስና አስተበባሪ ኮሚቴ

ባሕርዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ክልላዊ የፀረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ክልላዊ ጥምረት ለላቀ የሙስና ትግል በሚል መሪ ሀሳብ ምክክር እያደረገ ነው። በአማራ ክልል የክልላዊ የፀረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሰቢ ቢያዝን እንኳሆነ በምክክሩ ላይ እንደተናገሩት ክልሉ በለውጥ ሂደት ላይ ነው። በዚህ የለውጥ ሂደት ውስጥ ግን በርካታ ለውጡን የሚያደናቅፉ ችግሮች ተከስተዋል ብለዋል። ከነዚህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply