“ሙስና የሥነ-ምግባር ዝቅጠት ውጤት ነው!”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምንም እንኳን ሙስና እንደሚፈጸምበት ሁኔታ የተለያዩ ብያኔዎች ቢሰጡትም ፤ ስለሙስና ትርጉም የሰጡ ምሁራን ሙስና ማለት በግል ወይም በቡድን፣ በመሪዎች ወይም በቢሮክራቶች ሥልጣንና ኀላፊነትን መከታ በማድረግ የሕዝብን ጥቅምና ፍላጎት ለግል ጥቅም የማዋል ኢ-ሥነምግባራዊ ድርጊት ነው ሲሉ ይገልጹታል፡፡ በመንግሥትና በሕዝብ ሀብት ላይ ስርቆት፣ ዝርፊያ እና ማጭበርበር መፈፀም፤ ሕግና ሥርዓትን በመጣስ በዝምድና፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply