ሙስና የወጋቸው – አምስት አጫጭር እውነተኛ ታሪኮች።

በእዚህ ጽሑፍ ስር ሲቪል አቬሽን፣ባለ 10ቱ ትዕዛዛት፣ባለ 30 መክሊት ወይንስ ባለ 60 መክሊትለአሜሪካ ኤምባሲ የተጻፈው ደብዳቤ ጉድየጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሰራተኛ መስራት አቃተኝቶሎ ወደ ናይሮቢ ሒዱ==============ጉዳያችን/Gudayachn==============ማሳስቢያ ፡ በእዚህ ጽሑፍ ላይ የሚጠቀሱት ድርጅቶች ስም አሁን ያሉበትን ወቅታዊ ሁኔታ ላይገልጽ ይችላል።ታሪኮቹ ግን እውነተኛ ናቸው።ሙስና የሚለውን ቃል ብዙ ጊዜ ከመስማት የተነሳ ብዙዎች አቅልለው ይመለከቱታል።የአስከፊነቱን ክርፋት የምንረዳው ግን የወጋቸው ሰዎች ምን ያህል ሃገር ይጠቅሙ እንደነበር ስናስብ ነው።በእዚህ ጽሑፍ ላይ የቀረቡት ታሪኮች በሙሉ እውነተኛ

Source: Link to the Post

Leave a Reply