ሙዚቃ ትናንት እና ዛሬ

በ ሺ920 ዎቹ አመታት ግድም ቀዳማዊ ኃይለስላሴ በእስራኤል አገር እየሩሳሌም ዉስጥ አንድ የአርመናዉያንን ገዳም ሲጎበኙ በሙዚቃ አቀባበል ባደረጉላቸዉ ህፃናት ይማረካሉ። ጃንሆይ ልጆቹ ወላጅ አልባ መሆናቸዉን ሰምተዉ በእየሩሳሌም ለሚገኘዉ አርመናዊ የገዳሙ ሃላፊ፣ አርባ ልጆቹን ማሳደግ እንደሚፈልጉ ተናግረዉ ይፈቀድላቸዋል።ለኢትዬጵያ ሙዚቃ መጀመር ትልቁን በር ከፈተ በዛሬው ሳምንታዊው የጥበባት መሰናዶዋችን ሙዚቃ ትናንት እና ዛሬን ቀኝቶበታል፡፡

አዘጋጅ፡ አብርሃም አያሌው

Source: Link to the Post

Leave a Reply