“ሚሊዮኖች ጎብኝተውታል፣ ቢሊዮን ብሮች ተገኝቶበታል”

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ4 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ከቱሪዝም ዘርፉ ገቢ መገኘቱን ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ድንቁን ምድር ሚሊዮኖች ጎብኝተውታል፣ የገዘፈ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕልና እሴት አይተውበታል፣ ተምረውበታል፡፡ የታሪኩን ግዝፈት፣  የባሕሉን፣ የተፈጥሮውን ውበት ማየት የሚሹ ሁሉ እየፈለጉ ከትመውበታል፣ መልካም ጊዜ አሳልፈውበታል፡፡ ታይቶ የማይጠገበው እና ተዝቆ የማያልቀው ውበቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply