ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የ10 ዓመት ዕቅዱን ለባለድርሻ አካላት አስተዋወቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013ዓ.ም (አብመድ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከተባባሩት መንግሥታት ድርጅት መጠለያ ለሰው ልጆች መርሀ ግብር ጋር በመሆን አዲሱን የከተማ ልማት አጀንዳ በተመለከተ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ምክክር አድርጓል። “የከተሞችን ሁለንተናዊ እድገት ቅንጅታዊ አሠራርን በመተግበር ከተፅዕኖ የተላቀቀ እና ዘላቂ የከተማ ልማት ፕሮጀክቶችን እንዴት ማምጣት ይቻላል?” የምክክሩ ዋና ትኩረት ነው። በዚህ መንገድ የሚገነቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply