ሚዲያዎች ፈጣን እና ተዓማኒ የኮቪድ 19 መረጃ ማቅረብ አለባቸው ተባለ

የኢትዮጵያ ሚዲያዎች የኮቪድ 19 መረጃዎችን በፍጥነት እና በአግባቡ ማድረስ ይገባቸዋል ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ምክርቤት አስታወቀ። የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች የኮቪድ 19 ወቅታዊ ስጋት በሚመጥን ደረጃ መረጃዎችን በተቀናጀ ስልት ግንዛቤ የመፍጠር ሥራቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ነው ምክርቤቱ ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ ያስታወቀው። ምክር ቤቱ በሥነ ምግባር የታነጸ በኀላፊነት ስሜት ሕዝብን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply