“ሚዳ እምርታ የተሰኘ ኘሮጀክት ለብዙዎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ፕሮጀክት ነው” አቶ አሰፋ መንግሥቱ

አዲስ አበባ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚዳ እምርታ የተሰኘ ኘሮጀክት ለብዙዎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ፕሮጀክት መኾኑን የፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አሰፋ መንግሥቱ ተናገሩ፡፡ ሚዳ እምርታ የተሰኘ ኘሮጀክት የፕሮጀክት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ አካሂዷል። ፕሮጀክቱ በአማራ ክልል በተለይም በደቡብ ጎንደር እና ደቡብ ወሎ ዞን ኢንተርፕራይዞችን በማቋቋም በምርቱ ላይ እሴት ጨምረው ለገበያ እንዲያቀርቡ እያደረገ አምራቾች፣ ነጋዴዎች እና አቀናባሪዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply