
በቻይና ታዋቂ የሆኑት ‘ዶይን’ እና ‘ኩአይሻ’ የተሰኙት የአጭር ቪዲዮ ማጋሪያ የማኅብራዊ ትስስር ገጾች በየቀኑ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይጎበኟቸዋል። እነዚህን ማኅበራዊ የትስስር ገጾች ከቻይና ውጪ የሚኖሩ የአገሪቱ ዜጎችም በስፋት ይጠቀሙባቸዋል። ታዲያ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የቻይና ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር በዶይን እና ኩአይሻ አማካኝነት ብቅ ሲሉ ማየት እየተለመደ መጥቷል።
Source: Link to the Post