'ማራዶና አባቴ ነው' የሚሉ ልጆች እየበረከቱ ነው – BBC News አማርኛ

'ማራዶና አባቴ ነው' የሚሉ ልጆች እየበረከቱ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/AEA1/production/_116150744_mediaitem116131832.jpg

ማራዶና በኖቬምበር 25 መሞቱን ተከትሎ ቦነስ አይረስ በአንድ መካነ መቃብር ውስጥ ነው የተቀበረው፡፡ ፍርድ ቤት የማራዶና ሬሳ ወደ አመድነት የመቀየሩ ተግባር እንዲዘገይ መጀመርያ የወሰነው በአሟሟቱ ላይ የሬሳ ምርመራ እንዲደረግ በማስፈለጉ ነበር፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply