ማስታወቂያ እና የሕግ ተጠያቂነት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወቅቱ እየዘመነ በመምጣቱ ሰዎች የእጃቸውን ስልክ ተጠቅመው የተለያዩ መልዕክቶችን ሲያሰራጩ ይስተዋላል፡፡ ከሚዲያ ተቋማት ባለፈ ማስታወቂያዎች በማኀበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ ይስተዋላል፡፡ ማኅበራዊ ትስስር ገጽን ለበጎ ዓላማ በተለይም ለማስታወቂያ ማስተላለፊያነት በመጠቀም የሚገኘው በጎ ነገር እንዳለ ኾኖ ጉዳቱም አሁን ላይ ከፍተኛ ኾኖ እናገኘዋለን፡፡ በተለይም ገቢ ለማግኘት በሚል ሰዎች በብዛት በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ማስታወቂያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply