ከሚሴ:ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በከሚሴ ከተማ ተስፋ ነዳያን የተሰኘ ማኀበረሰብ አቀፍ የልማትና በጎ አድራጎት ማኀበር ለትንሳዔ በዓል ለአቅመ ደካሞች መዋያ በማኀበራዊ ሚዲያ 350 ሺህ የሚጠጋ ብር ከማኀበሩ አባላትና ከሌሎች በጎ ፈቃደኞች መሰብሰብ ችሏል:: የማኀበሩ የበላይ ጠባቂና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የከሚሴ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መላከ ገነት ደጀን ተስፋዬ በአሁኑ ሰዓት ባለው የኑሮ ውድነትና የሰላም […]
Source: Link to the Post