ማኅበረሰቡን እየፈተነ ያለው የውኃ ችግር!

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግር የሚዳ ወረሞ ሬማ ከተማ ነዋሪዎችን እየፈተነ ነው። ሬማ ከተማ በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የምትገኝ አነስተኛ ከተማ ናት።የከተማዋን የውኃ ችግር ለመቅረፍ በ2009 ዓ.ም በ50 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የውኃ ተቋም ባጋጠመው ችግር ማኅበረሰቡ ለውኃ ችግር መጋለጡን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ነግረውናል። የውኃ ችግሩ በተለይም ደግሞ በተማሪዎች ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply