ማኅበረሰቡ ሳይወስን እና ሳያምንበት የትምህርት ቤት ክፍያ መጨመር እንደማይቻል የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ የ2016 የትምህርት ዘመን አፈጻጸም እና የ2017 የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በ2016 የትምህርት ዘመን በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን ገልጸዋል። በ2016 በጀት ዓመት 56 ትምህርት ቤቶች የስድስተኛ ክፍል፣ 47 ትምህርት ቤቶች ደግሞ የስምንተኛ ከፍል ተማሪዎችን ማስፈተናቸውን ተናግረዋል። ፈተናዎቹ ሰላማዊ በኾነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply