ማኅበረሰቡ ከተረጅነት አስተሳሰብ ወጥቶ ወደ ምርት እንዲገባ ለማድረግ ፈፃሚ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡

ደሴ: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የደቡብ ወሎ ዞን እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል። በውይይት መድረኩ ላይ ማኅበረሰቡ ከተረጅነት አስተሳሰብ ወጥቶ ወደ ምርት እንዲገባ ለማድረግ ፈፃሚ አካላት የድርሻቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተጠቁሟል። ከ560 ሺህ በላይ ዜጎች በልማታዊ ሴፍትኔት ውስጥ እንደሚገኙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply