ማኅበረሰቡ ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመኾን ለአካባቢው ሰላም እየሠራ መኾኑ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በመሀል ሜዳ ከተማ ከባለሃብቶች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ እና በልማት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የኮማንዶ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል ሳዲቅ አህመድ ጽንፈኛ ኃይሎች ኢ-ሕገ መንግሥታዊ በኾነ መንገድ ሥልጣን ለመያዝ ሀገርን አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ለመፈጸም ቢሞክሩም የአካባቢው ማኅበረሰብ ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመኾን እኩይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply