ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ ባለፉት ወራት በተፈጠረው የጸጥታ ችግር በከተማዋ ላይ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። ከማኅበረሰቡ ጋር በተደረገ ተደጋጋሚ ውይይት የተፈጠረውን ችግር ወደ ነበረበት ሰላም መመለስ መቻሉን ለአሚኮ ገልጸዋል። ከንቲባው እንዳሉት ከተማ አሥተዳደሩ ሰላምን ከማረጋገጡ በተጓዳኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply