ማኅበረሰቡ የራሱ መገለጫ የኾኑ ቅርሶችን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡ መገለጫ የኾኑ ተፈጥሯዊ ፣ታሪካዊ እና ባሕላዊ ቅርሶች በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር ሙሐመድ ገልጸዋል። ኀላፊው እንዳሉት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተው ጦርነት በተለይም ደግሞ በምሥራቁ የክልሉ ክፍል የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። ጉዳት የደረሰባቸውን ቅርሶችን በክልሉ ባሕልና ቱሪዝም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply