ማኅበረሰቡ የብዝኃ ሕይዎትን መጠበቅ እንደሚገባው የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ብዝኃ ሕይዎትን ለመጠበቅ እና ለማልማት አስቸጋሪ ሁኔታ መፍጠሩንም ባለሥልጣኑ አመላክቷል፡፡በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳቶችን አሳድሯል፡፡ በክልሉ መደበኛ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች እንዳይሠሩ፣ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እንዲቀዛቀዝ፣ እንዲቆም፣ የብዝኃ ሕይዎት ጥበቃ አደጋ እንዲጋረጥበት እና ሌሎች ችግሮች እንዲደራረቡ አድርጓል፡፡ የአማራ ክልል የአካባቢ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply