ማኅበረ ቅዱሳንንም ኢሳትንም ለሚያውቅ ለእኔ የኢሳትን፣የጋዜጠኛ ሲሳይንም አስተያይተም ሆነ የማኅበረ ቅዱሳን መግለጫ የምረዳበት ዓውድ።

>> የአቡነ ማትያስን አባትነንትን ማክበር የቤተ ክህነትን የአስተዳደር ብልሹነት እና ወደፊት የሚወሰደውን የማስተካከልን ሥራ ፈፅሞ ሊጋርደው አይገባም።   የጉዳያችን ልዩ ጥንቅር በክፉ ጊዜ ለማኅበረ ቅዱሳን የተሟገተው ኢሳት እና  ጋዜጠኛ ሲሳይም ሆነ ማኅበረ ቅዱሳን ሁሉም  የኢትዮጵያ ሕዝብ የተከበሩ ሐብቶች ናቸው። ሁሉም ለሀገራቸው እና ለወገናቸው መልካም ባደረጉ፣የእድሜ ግማሽ ዘመናቸውን ለኢትዮጵያ በወጡ በወረዱ ማንም እንደፈለገ የስም ማጥፋት ዘመቻ ሊያደረግባቸው አይገባም።ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚድያ ሶስቱም ላይ የሚፈፀሙት የስም ማጥፋት ዘመቻዎቹ በትክክል ነጥብ በነጥብ ጉዳዩን እያነሱ ከሚሞግቱት ውጪ አጋጣሚውን ተጠቅመው 

Source: Link to the Post

Leave a Reply