ማኅበረ ቅዱሳን በአበርገሌ ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

ሰቆጣ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማኅበረ ቅዱሳን በአበርገሌ ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ170 ኩንታል በላይ የዕለት ደራሽ ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅበረ ቅዱሳን ከተለያዩ በጎ አድራጊ ድርጅቶች እና ማኅበራት ያሠባሠበውን ከ178 ኩንታል በላይ የዕለት ደራሽ ሰብዓዊ ድጋፍ በአበርገሌ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፍ ከተደረገላቸው መካከል እማሆይ አበቡ ባለፋት ወራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply