ማኅበራዊ ሚዲያ፡ ፌስቡክ የግል መረጃን ለማስታወቂያ ባዋለበት መንገድ 390 ሚሊዮን ዩሮ ተቀጣ – BBC News አማርኛ Post published:January 5, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0a1f/live/c92b0320-8cb2-11ed-888e-5f7a68a59acb.png ስሙን ወደ ሜታ የቀየረው ፌስቡክ የአውሮፓ ኅብረትን የመረጃ ጥበቃ መርኅን በመጣሱ 390 ሚሊዮን ዩሮ ተቀጣ። የተጠቃሚዎቹን መረጃ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ላይ ለማስታወቂያነት ለመጠቀም ፈቃድ የጠየቀበት መንገድ ሕገ ወጥ በመሆኑ ቅጣቱ እንደተጣለበት የአየርላንድ መረጃ ጥበቃ ኮሚሽን ገልጿል። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postበሶማሊያ ሽብር ጥቃት 9 የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገደሉ – BBC News አማርኛ Next Post#አስገራሚው የአቶ ታዲዮስ ታንቱ ችሎት! ፍ/ቤቱ የታሪክ ተመራማሪው ታዲዎስ ታንቱ የሰነድና የሰው ምስክሮቻቸውን እንዲያሰባስቡ ተጨማሪ ቀን ፈቀደ! ታሕሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ… You Might Also Like የመንገደኞች አውሮፕላን በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ሀይቅ ላይ ተከሰከሰ November 6, 2022 “አንድ እንሁን! መቸ? አሁን!” አርበኛ ዘመነ ካሴ ከባህር ዳር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … ጥር 16 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ “አናብስት ሁልጊዜ ተባብረ… January 24, 2023 ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከግል ተቋራጮች ጋር አብሮ ለመስራት ልየታ ጀመረ August 31, 2020 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)
“አንድ እንሁን! መቸ? አሁን!” አርበኛ ዘመነ ካሴ ከባህር ዳር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … ጥር 16 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ “አናብስት ሁልጊዜ ተባብረ… January 24, 2023