ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ ጥበቃ ለሰብዓዊ መብት እና ደህንነት መሰረት የሚጥል እና የመንግሥትን ማኅበራዊ ውል ከሕዝቡ ጋር የሚያስተሳስር ቁልፍ ተግባር መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ “ማኅበራዊ ጥበቃ ለሃገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል እየተደረገ ባለው ማኅበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ዓለማችን ባለፉት ዓመታት ኮቪድን […]
Source: Link to the Post