You are currently viewing ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል፡ ተጠባቂውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣል?  – BBC News አማርኛ

ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል፡ ተጠባቂውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/311b/live/4b183660-9e00-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

አራተኛው ዙር የኤፍኤ ዋን ጨዋታ ከአርብ ምሽት ጀምሮ ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ ይከናወናል። በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አናት ላይ ቁጭ ያለው አርሰናል ወደ ማንቸስተር ከተማ ተጉዞ ሲቲን ይገጥማል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አርብ ምሽት አምስት ሰዓት ይጀምራል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply