ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ።  በመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቀድሞው የሊቨርፑል አምበል ስቲቨን ዤራርድ የሚሰለጥነውን አስቶን ቪላ የገጠመው…

ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ።

 
በመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቀድሞው የሊቨርፑል አምበል ስቲቨን ዤራርድ የሚሰለጥነውን አስቶን ቪላ የገጠመው የፔፕ ጓርዲዮላ ቡድን 3-2 አሸንፎ ክብሩን ተቀዳጅቷል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ግንቦት 14 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply